የሰው፡
ልጅ፡
ሁሉ፡
ሲወለድ፡
ነጻና፡
በክብርና፡
በመብትም፡
እኩልነት፡
ያለው፡
ነው።፡
የተፈጥሮ፡
ማስተዋልና፡
ሕሊና፡
ስላለው፡
አንዱ፡
ሌላውን፡
በወንድማማችነት፡
መንፈስ፡
መመልከት፡
ይገባዋል።